Sermons

በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን

Posted on
በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን Glasgow city, Mekane Yesus congrigation, Scottish Ethiopians church, EECMY, ECMYIS, Mekane Yesus in Scotland, Mekane Yasus, Ethiopian Church in Glasgow, Scotland, Ethiopian Christina Community, Evangelical Church, Lutheran chuch in Glasgow, Scotland. we meet in St George's Tron Church, Church of Scotland, city center. Christian family, infant baptism is also practiced here. Eritrean Christian church from Lutheran chuch of Eritrea. 1 Samuel 30: 1-6

ጊዜው ዳዊት (ንጉስ ለመሆን ታጭቶ ለነበረው ወታደር ማለት ነው) እጅግ በጣም አስቸጋሪ እና የጥያቄ ጊዜ ነበረ፡፡ በሁሉም የተተወበት ጊዜ፡፡ ያገኘው ሁሉ ሊገድለው በሚፈልግበት ጊዜ ውሰጥ ሆኖ በአምላኩ በእግዚብሄር ልቡን አበረታ፡፡ ሁሉም ጭልምልም ባለበት ሰዓት ውስጥ አሁን አይኑን መትከል የሚችለው በእግዚአብሄር ላይ ብቻ ነበረ፡፡ ሁሉም ሲሄድ እግዚአብሄር ግን ቀሪ ረዳተችን፣ ቀሪ አለኝታችን፣ ቀሪ ዘመዳችን፣ ቀሪ አፍቃሪያችን ነው፡፡1ሳሙኤል 30፡1-6