qophiAddaa

Upcoming events

የተወደዳችሁ የእግዚብሄር ቤተሰቦች የእግዚአብሄር ሠላም ይብዛላችሁ፡፡ መስከረም 8 እና 9 2018 (እኤአ) በግላስጎ የሚትገኘው የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ የሱስ በስኮትላነድ (ECMYIS) ፣ የግላስጎ ማህበረ ምዕመን ልዩ አገልግሎት ይኖራታል፡፡

Rev. Barnabas Daniel is speaking the word of God at ECMYIS on 8-9 sept 2018
Rev. Barnabas Daniel

በመሆኑም ስፕርንግበርን በሚትገኘው ካልቨርሊ ቸርች በመገኘት የአገልግሎቱ ተካፋዮች እንዲትሆን በፍቅር ተጋብዛችኋል፡፡ ቄስ ባርናባስ ዳንኤል የእግዚአብሄርን ቃል ያቀርቡልናል፡፡ የጌታ እራትና የቅዱስ ጥምቀት ሥነ-ሥርዓት ቅዳሜ በሚኖረው አገልግሎት ላይ ይፈጸማል፡፡

ቀን፡ 8-9 ሰፕተምበር 2018

ቦታ ፡ ፔለርሞ መንገድ፣ ግላስጎ፣ G21 4SX

ሠዓት፡ ከሠዓት በሃላ ከ 3፡00 እስከ 5 ሰዓት

ሌሎች ሰዎችም በዚህ በሚኖረን አገልግሎት ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋዮች እንዲሆኑ ይህንን መልእክት በማድረስ አገልግሉአቸው፡፡

የእግዚአብሄር ቃል የሰውን ሕይወት የመለወጥ አቅም እንዳለሁና የሚሰሙትንም ወደ እግዚብሄር ልብ እንደሚያቀርብ እናምናለን፡፡

እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡፡


You are kindly invited to our special event at Mekane Yesus in Glasgow (ECMYIS) on Saturday 8 Sept 2018 and Sunday 9 Sept 2018. Our visiting pastor, Rev. Barnabas Daniel is speaking the word of God. The Event also includes administration of the Lord’s supper and holy baptism.
.ECMYIS

Date: 8-9 September 2018

Event Venue: Palermo street, Glasgow, G21 4SX
Service time: 3:00pm to 5:00pm

Service language: Amharic

Please, also share with others to attend these Christian meetings.

We believe that God’s word has the power to transform life and bring us closer to God’s heart.

God bless you!