newsnyethere-aqophiAddaa

ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈራንስ

ታላቅ የምስራች ግላስጎና በአከባቢዋ ለሚኖሩ ሁሉ!

ታላቅ የምስራች ግላስጎና በአከባቢዋ ለሚኖሩ ሁሉ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ የሱስ በስኮትላንድ ከአማኑኤል እና ከወንጌል ሠላም አብያተክርስቲያናት ጋር በመተባበር ያዘጋጀችዉ መንፈሳዊ ኮንፈራንስ ጁላይ 23 እና 24 በግላስጎ ፣ ስኮትላንድ ይካሄዳል።

የእግዚአብሔር ቃል ስብከት ፣ የትንቢት፣ ለበሽተኞችና በተለያዩ እስራቶች ውስጥ ላሉት የፀሎት፣  የዝማሬና የአምልኮ ጊዜ ይኖራል።

ጊዜ:-

ቅዳሜ ጁላይ 23፣ 2022 ከሰዓት በኋላ ከ2:00 ጀምሮ

እሁድ፣ ጁላይ 24፣ 2022 ጧት ከ11:00 ጀምሮ

ቦታ:- 334 St George’s Road, G3 6JR

 

በፍቅር ተጋብዛችኋል።

 

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ያግኙን

ኢሜይል [email protected]