Sermons

ስማችሁ በሰማያት

Posted on

ኢየሱስ ደቄ መዛሙርቱ ስለተረጉ ነገሮች መደሰታቸውን አይቶ፣ በሃላ ደግሞ ወደ ችግር እንዳይገቡ የዘላቂ ደስታቸው አቅጣጫና ምንጭ ምን መሆን እንዳለበት አሳያቸው፡፡ ደስታቸው መናፊስት ስለተገዙላቸው ወይም ስለታዘዙአቸው ብቻ ከሆነ፣ አንድ ቀን መናፊስት ከመታዘዝ እምቢ የሚልበት ጊዜ ሊመጣ ይችላል (ጾምና ጸሎትም ካልተጨመረ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለና)፡፡ ሰዎችም ስብከታቸውን ከመቀበል ይልቅ ሊያሳድዱአቸው የሚነሱበት ጊዜም ሩቅ አይደለም፡፡ ሆኖም ግን ስማቸው በሰማይ ተጽፎላቸዋልና ዘላለማቸው ዋስትና አለው