Welcome

የአምልኮ ሲፍራ

 

ECMYIS location በቅርቡ ወደ ግላስጎ መጥተው የአምልኮ ሲፍራ እየፈለጉ ከሆነ ወይም በግላስጎም ቆይተው የአምልኮ ሲፍራ ያላገኙ ወይም ደግሞ ሕብረት ማድረግ የሚልጉ ከሆነ እንዲሁም ጸሎትንና የእግዚብሄርን ቃል የተጠሙ እንደሆን ወደ ትክክለኛ ድረ-ገጽ መጥተዋል፡፡ የእግዚብሄር ፈቃድ ከሆነ፣ በሚቀጥለው እሁድ መጥተው ከእኛ ጋር እንድያመልኩ ተጋብዘዋል፡፡ መጥተው ከእኛ ጋር እግዚብሄርን በማምለክዎ እንደሚባረኩና እንደሚፅናኑ እምነታችንና ፀሎታችን ነው፡፡

ስለጎበኙን በጣም እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሄር ይባርክዎት፡፡

ECMYIS emblem and የአምልኮ ሲፍራ

Welcome to Evangelical Church Mekane Yesus is Scotland Site.  If you have been searching to locate a church in Glasgow, mainly Amharic Service, you have just got one! well done!

Please, join us next Sunday if you are in Glasgow. Even if you cannot physically join us, we hope you will find some useful services on our web site.

I believe you will be blessed and encouraged by visiting us.

Thank you and God bless you!

One thought on “የአምልኮ ሲፍራ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *